(ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጠነከረ ባለበት በዚህ ዘመን ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ከአካባቢ ጥበቃ ጋር ማጣመር ምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ሆኗል። የአየር ንብረት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስጀመር የሚያስችሉ የዝግጅት ሥራዎች ተጀምረዋል አሉ የመሶብ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዮናስ አለማየሁ። አቶ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 364 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 6 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 360 ወንዶች፣ 4 ...
(ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከል ከመሆኗ ባሻገር የፈጠራ፣ የባህል፣ የንግድና የዘመናዊ የከተማ ሕይወት ማዕከል ለመሆን ያላትን አቅም ማሳደግ እየቻለች ነው። ይህንን በዘላቂነት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ታሪክ ከኢትዮጵያ የነፃነት ታሪክ ጋር በጥልቅ የተሳሰረ ነው። በተለያዩ ዘመናት ሀገርን ከውጭ ወረራ ለመጠበቅ፣ የሕዝብን ክብርና የሀገርን ሉዓላዊነት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር ፍልስፍና ዋና ዋና ግቦች ከሆኑት መካከል የመንግሥት የአገልግሎት አሰጣጥን ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ እና ግልጽ ማድረግ ይጠቀሳል። የመደመር መንግሥት ለዜጎች ምቹ፣ ፈጣን እና ከእንግልት የጸዳ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማስቻል በርካታ መዋቅራዊ እና ቴክኖሎጂ ተኮር ማሻሻያዎች አድርጓል። በማሻሻዎቹ የመጣው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ ልማትን ውጤታማ በማድረግ በክልሉ በዝናብ እጥረት የተከሰተውን የምርት መቀነስ ለማካካስ እንሰራለን አሉ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ...
(ኤፍ ኤም ሲ)የምንገነባት አዲስ አበባ ነዋሪዎቿን በእኩል የልማት ተጠቃሚ የምታደርግ ከተማ እንድትሆን ቁርጠኛ ነን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የተገልጋይ እርካታን የሚያረጋግጡ አሰራሮችን በጥራት ለመተግበር በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። በደብረ ብርሃን ከተማ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናዊና ዓለም መድረኮች እያሳየች ያለው ንቁ ተሳትፎና የዲፕሎማሲ መጠናከር በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ተሰሚነት እያሳደገው ነው አሉ ምሁራን። ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልገሎትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በከተማዋ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በደማቅ ታሪክ የተቀረጸች፣ በተፈጥሮ የተዋበች፣ በልማት የምትታደስና ወደ ነገ በተስፋ የምትራመድ ከተማ ነች። አንዳንድ ከተሞች በታሪካቸው ይነገራሉ፤ ሌሎች በተፈጥሮ ውበታቸው ይደነቃሉ ...