የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ከገጠማቸው የሳንባ ምች እና የተወሳሰበ የመተንፈሻ አካላት በሽታ ጋር እየታገሉ ሲሆን ቫቲካን ያለ እርሳቸው የቅዱስ ዓመት ክብረ በዓልን እያከበረች ትገኛለች፡፡ ...
ወባን ከአፍሪ ...
የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ባለፈው ሰኞ፣ የኤርትራ መንግሥትን በተመለከተ በአንድ ዓለም አቀፍ ብዙኀን መገናኛ ድረ ገጽ ላይ ያወጡትን ጽሑፍ ተከትሎ ኤርትራ ምላሽ ሰጥታለች፡፡ ...
(ሴኔት) ያሉ ሪፐብሊካን አባላት በስደተኞች፣ ኃይል እና መከላከያ ላይ ያተኮረውን የበጀት ረቂቃቸውን ወደ ጎን ብለው፣ ከተወካዮች ምክር ቤት የሚቀርበውን ሰፋ ያለ የበጀት ሐሳብ እንዲቀበሉ ቢጠይቁም፣ ...
ቻድ በቦኮ ሃራም ነውጠኞች ላይ ለአራት ወራት ባደረገችው ዘመቻ 300 የሚጠጉ አባላቱን መግደሏን አስታውቀች፡፡ ትላንት ማክሰኞ መጠናቀቁ በተገለጸው ዘመቻ 27 የቻድ ሠራዊት አባላት ሕይወታቸውን ...
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በነጭ አባይ ግዛት በፈጸመው ጥቃት ጨቅላ ህፃናትን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሲቪሎች መሞታቸውን የሱዳን ባለሥልጣናት እና የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ትላንት ማክሰኞ አስታወቁ። ...
በዩናይትድ ስቴትስ የምግብ፣ የነዳጅ፣ የመኖሪያ ቤቶች እና የሌሎች ሸቀጦች ዋጋ ሲንር፣ በጥር ወር የዋጋ ግሽበቱ ጨምሯል። የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ የትረምፕ አስተዳደር የዋጋ ንረትን ለማውረድ ምን ማድረግ እንዳለበት ኢኮኖሚስቶችን አነጋግራለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። ...
The code has been copied to your clipboard.
The code has been copied to your clipboard.
Ten people were killed and three others injured in a partial building collapse in the town of Kerdasa on Monday. An ...
የእስራኤል ወታደሮች ከታጣቂው ሄዝቦላህ ጋራ በተደረሰበት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት፣ አካባቢውን ለቀው መውጣት በሚገባቸው የዛሬው ማክሰኞ ቀነ ገደብ ከአንዳንድ የደቡብ ሊባኖስ አካባቢዎች ለቀው ...
የዩናይትድ ስቴትስ የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ሃማስ መደምሰስ እንዳለበት ተናገሩ። ሩቢዮ እስራኤሉ ጠቅላይ ምኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋራ በመኾን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results