አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌሴቶ ንጉስ የሆኑት ግርማዊ ሌጺዬ ሶስተኛ በኢትዮጵያ ለሚኖራቸው የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ግርማዊ ...
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጡ ህወሓት በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቅ ቦታ ያለውን የትግራይ ሕዝብ ፈፅሞ መወከል የማይችል ለራሱ ጥቅም የተሰባሰበ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጠነከረ ባለበት በዚህ ዘመን ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ከአካባቢ ጥበቃ ጋር ማጣመር ምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ሆኗል። የአየር ንብረት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስጀመር የሚያስችሉ የዝግጅት ሥራዎች ተጀምረዋል አሉ የመሶብ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዮናስ አለማየሁ። አቶ ...
(ኤፍ ኤም ሲ)ከተሞቻችን ለቀጣዩ ትውልድም ዘላቂ የብልጽግና ውርስ እንዲሆኑ በጋራ እንሠራለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በቅርቡ በቻይና ሻንሃይ ከተማ በተካሄደው የ2026 የሻንሃይ ዓለም አቀፍ የዘላቂ ከተማ ልማት ሽልማት ውድድር አዲስ አበባን ጨምሮ አምስት ከተሞች ተሸላሚ ሆነዋል። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ታሪካዊ በደል እና የህልውና አጀንዳን አብሮ የያዘ የሀገራችን ፖለቲካ ምህዳር ውስጥ የቁጭት ምንጭ የሆነ ምዕራፍ ነው። በዚህ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ጥልቅ የሆነ ሕጋዊ እና ታሪካዊ ዳሰሳ ከሚያደርጉ ሥራዎች መካከል በታዋቂው ሕግ ባለሙያ በያዕቆብ ኃይለማርያም (ዶ/ር) ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን ዘርፍ ከብሔራዊ ደኅንነታችን ጋር የተያያዘ ስትራቴጂያዊ ጉዳይ ነው አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር)። በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ለተገኘው ስኬት የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል። ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ለሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት 15 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በጀት መደበች፡፡ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ለዓለም የወደፊት ኢኮኖሚያዊ የበላይነት ዋና መሰረት እየሆነ በመምጣቱን ተከትሎ በርካታ ሀገራት ለቀጣዩ ትውልድ ዲጂታል መሠረተ ልማት ከፍተኛ በጀት እየመደቡ ይገኛሉ። ደቡብ ኮሪያም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሀገርን ከውጭ ባዳዎች እንዲሁም ከውስጥ ባንዳዎች ሴራ የመከላከልና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነቱን የማስጠበቅ ታሪካዊ ኃላፊነቱን በጀግንነት እየተወጣ ይገኛል። ሠራዊቱ ከዚህ ባሻገር ከሕዝቡ ጎን በመሰለፍ የልማት፣ የሰላም እና የመረዳዳት ምዕራፍ በማስመዝገብ የሕዝብ ልጅነቱን ...