በምስራቃዊው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግጭት እየተባባሰ በሄደበት ወቅት በቀውሱ አያያዝ ዙሪያ የሚሰነዘርባቸው ትችት እየጨመረ የሄደው የኮንጎ ፕሬዝዳንት፣ የአንድነት መንግስት እንደሚመሰርቱ አስታወቁ ...
የጀርመን መራጮች ዛሬ እሁድ በሚካሄደው ምርጫ ድምፅ መስጠት ጀምረዋል። ምርጫው ለዓመታት የተቀዛቀዘው የአውሮፓ ኢኮኖሚ፣ ስደትን ለመግታት የሚደረገው ጫና፣ የዩክሬን ዕጣ ፈንታ እና ስጋት ውስጥ የወደቀው የአውሮፓ እና የዩናይትድ ስቴትስ አጋርነት ጥላ ያጠላበት ነው። ለዘብተኛ ቀኝ ዘመም ተቃዋሚዎች ምርጫውን ሊያሸንፉ ...