(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድን የዓለም ጤና ድርጅት ደረጃ አንድ ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል። በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ 7ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የድንገተኛ ሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ቡድኑ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጡ ህወሓት በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቅ ቦታ ያለውን የትግራይ ሕዝብ ፈፅሞ መወከል የማይችል ለራሱ ጥቅም የተሰባሰበ ቡድን ነው፡፡ የህወሓት ሕገ ወጥ ቡድን የመንግሥት ሥልጣንን ተቆጣጥሮ በነበረበት ዓመታት በበርካታ ወገኖች እና ተቋማት ላይ ታሪክ የማይሽረው ጥፋቶችን የፈፀመ ሲሆን÷ ዜጎችን ለከፋ ...
(ኤፍ ኤም ሲ)ከተሞቻችን ለቀጣዩ ትውልድም ዘላቂ የብልጽግና ውርስ እንዲሆኑ በጋራ እንሠራለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በቅርቡ በቻይና ሻንሃይ ከተማ በተካሄደው የ2026 የሻንሃይ ዓለም አቀፍ የዘላቂ ከተማ ልማት ሽልማት ውድድር አዲስ አበባን ጨምሮ አምስት ከተሞች ተሸላሚ ሆነዋል። ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን ዘርፍ ከብሔራዊ ደኅንነታችን ጋር የተያያዘ ስትራቴጂያዊ ጉዳይ ነው አሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር)። በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ለተገኘው ስኬት የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል። ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ታሪካዊ በደል እና የህልውና አጀንዳን አብሮ የያዘ የሀገራችን ፖለቲካ ምህዳር ውስጥ የቁጭት ምንጭ የሆነ ምዕራፍ ነው። በዚህ ወሳኝ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ጥልቅ የሆነ ሕጋዊ እና ታሪካዊ ዳሰሳ ከሚያደርጉ ሥራዎች መካከል በታዋቂው ሕግ ባለሙያ በያዕቆብ ኃይለማርያም (ዶ/ር) ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results